🛑 ነሀሴን ተጠቀምበት‼️ ክረምቱ ሳያልቅ አጥና‼️
ከመስከረም በኋላ ጊዜ አይኖርህም፤ ቀን 12ን ትማራለህ፤ ማታ 11ን ትከልሳለህ፤ ለ 9እና 10 ጊዜ አይኖርህም፤ ስለዚህ አሁን አብረኸን አጥና። በዚህ ክረምት ካላጠናህ መቼ ታጠናለህ? ኢንትራንስ ማለፍ አለብህ! ቤተሰብ ያንተን ውጤት ይጠብቃል። የዛሬን ጥናት ዛሬውኑ በዲሲፕሊን ጨርስ!
ቢደክምህም እንኳ አንብብ። የዛሬውን English ከነጥያቄው አሁኑኑ ጨርስ፤ ከዛ የትላንቱን Math's ፈተና ተፈተን። የዛሬ ዕቅድህን ሳታሳካ አትተኛ። ሰበብ የለም! እንቅልፍና መዝናናት ስትጨርስ ይደርሳል! የወደፊት ህይወትህ የዛሬውን ጥረትህን ይፈልገዋል፤ ዳይ ወደ ጥናት!💪
@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
50
11
5
4
2August 11, 2026 9.3K 42 8