በሞራል ቀጥል! የዛሬው English ጥናት ወሳኝ ነው‼️ በየአመቱ የ English ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ… — FutureX — TG.ME

🛑 በሞራል ቀጥል! የዛሬው English ጥናት ወሳኝ ነው‼️

በየአመቱ የ English ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ Clause እና Sentence Structure ጋር የተገናኘ ከ 6-8 ጥያቄ አይጠፋም። የዛሬው English ጥናት ለ SAT ፈተና ራሱ ጠቃሚ ነው!

ስለዚህ በጥናት ፕሮግራማችን መሰረት ዛሬ መጀመሪያ English እናጠናለን፤ ትንሽ ዕረፍት አርገን ከዛ ከኖቱ ስር ያለውን ጥያቄዎች እንሰራለን፤ በደምብ ዕረፍት አድርገን የትላንቱን Math's Unit 6 ፈተና እንፈተናለን።  እቅዱን ተግባራዊ አድርግ። ምንም ሰበብ የለም።  ዲሲፕሊንህ ከ 500 በላይ የምታመጣበት ብቸኛው መሳሪያ ነው!

@FutureXapp
ለውጥ አሁን ይጀምራል!
👍33❤25👏4🔥2
August 11, 2026 9.6K 66 6