እናንተም ፎቶዎቻችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ። መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት… — Fuad Muna (Fuya) — TG.ME

Fuad Muna (Fuya)ሱመያ ስለ ሲማ እንዲህ ስትል ሀሳቧን አካፍላናለች። «ከሲማ በፊት በሌሎች ስራዎችህ ተደምሜያለው።በቴሌግራም ያንተን ፅሁፎች ሳነብ እንዴት ይህን የመሰለ ታሪክ እዚህ አገኘው ብዬም አቃለው።ኢፋዳ የተወለደች ጊዜ ተማሪ ስለነበርኩ የምገዛበት ብር አልነበረኝም።ታዲያ ሰዎች ከ ኢፋዳ ጋር የተነሱትን ፎቶ ሲያጋሩ፣አንብበው የተሰማቸውን ሀሳብ ሲያካፍሉ ውስጤ ይቀና ነበር (ጥሩ ቅናት 😁)ቀን በቀን ሀሳቤ ኢፋዳን…
እናንተም ፎቶዎቻችሁን @Fuadmuna ላይ አጋሩኝ።

መፅሀፉን ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መሸመት ትችላላችሁ።
.
@Fuadmu
🥰8❤5
August 27, 2026 2.3K 1 2