@enamsgn · 21.9K subscribers
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ⛪️የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙሮች ግጥሞች ከነ ዜሞቻቸው ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ⛪️ YouTube https://youtube.com/@enamsgn?si=LYkrdnXK7rL--cMv የመዝሙር ግጥም መላክ ወይም ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካሎት በ @Slamanshdngl ላይ ያድርሱን
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/enamsgnIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 1, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
9 advertisers placed 11 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
እጅግ አሳዛኝ ክስተት እጅግ አሳዛኝ ክስተት በጅጅጋ ከተማ የሃይማኖት እኩልነትና ነጻነት በተረጋገጠባት ሀገራችን፤ ዛሬ በጅጅጋ ከተማ ያልተጠበቀና አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሟል። በከተማው አዲስ የተገነባው የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መፍረሱ ታውቋል። ይህ ድርጊት በአካባቢው ምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ሀዘንን የፈጠረ ሲሆን፣ የሚመለከታቸው አካላት ስለዚህ ድርጊት አስቸኳይ ህጋዊ ማጣራት እንዲያደርጉ ማህበረሰቡ እየጠየቀ ይገኛል። © ሶማሌ ሀገረ ስብከት
✞ ደስተኛ ነኝ እኔ ✞ ደስተኛ ነኝ እኔ በሕይወቴ ስላለኸኝ ውዴ አብረሆቴ ዓይምሮን የሚያልፈው የአንተ ምህረት በልቤ ይፈሳል እንደ ጅረት ለመቅደሱ ሰሪ ሆንኩለት መቅደስ የሚባርከውን ስሙን ልቀድስ ችሎ ባይክስህም የዓንደበቴ ዜማ አልውልም አላደርም ሳልጠራህ እኔማ /አዝ = = = = = አላወርድም ሙሾ አይወርድም ክራሬ ስለሚያልፈው ኑሮ አይተባም ብዕሬ መኖሪያዬ ክብሬ በሰማይ ነውና ኢየሱስ ብቻ ነህ የአንደበቴ ቃና /አዝ = = = = = ጎተራዬ ቢጎ…
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🕯 #ፍልሰተ_ሥጋሃ_ለእግዝእትነ_ማርያም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ64 ዓመቷ ጥር 21 ቀን ከዚህ ዓለም ድካም ማረፏን ‹ዕረፍታ ለእግዝእትነ ማርያም› በሚለው በጥር 21 የጽሑፍ ዝግጅታችን መጻሕፍትን ጠቅሰን ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ሐዋርያትም ሥጋዋን በክብር ለማሳረፍ ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሄዱ አይሁድ በምቀኝነት ተነሳስተው ሥጋዋን ከሐዋርያት እጅ ነጥቀው ሊያቃጥሉት ሲሄዱ ታውፋንያ የተ…
✞ እመቤታችን ✞ እመቤታችን በቀኝ ቆማለች የብርሐን ልብሷን ተጎናጽፋለች ሠዓሊተ ምሕረት መዝገበ ጸሎት አቁራሪተ መዓት የጌታዬ እናት/2/ እመቤታችን *** የብርሐን ልብስሽን እመቤታችን *** ነይ ተጎናጽፈሽ እመቤታችን *** ሠዓታቱን ሥናደርስ እመቤታችን *** ንዒ ሥንልሽ እመቤታችን *** በሠጠሽ ቃል ኪዳን እመቤታችን *** እንድታስምሪን እመቤታችን *** እንለምንሻለን እመቤታችን *** ከእግርሽ ሥር ወድቀን /አዝ = = = = = እመቤታችን *** ከኪ…