FN SPORTS በኢትዮጵያ™: post #190332 — TG.ME

🚨ማንቼስተር ሲቲ ኮዲ ጋክፖን ለማስፈረም የሚያደርገውን ጥረት አፋጥኗል!

​• ማንቼስተር ሲቲ በዛሬው እለት ምሽት ካደረገው ግንኙነት በኋላ ከጋክፖ ወኪሎች ጋር የሚያደርገውን ንግግር በጥሩ ሁኔታ እያስቀጠለ ይገኛል። ተጫዋቹ ለሲቲ ቀዳሚው እና ተመራጩ አማራጭ ነው።

​• ሊቨርፑል በበኩሉ ጋክፖን ለመሸጥ ፍቃደኛ የሚሆነው ተገቢ የሆነ ተኪ ተጫዋች (Replacement) ማግኘት ሲችል ብቻ ነው።

🎖️​[Fabrizio Romano]

SHARE➙@FN_SPORTS
❤16👏1
August 29, 2026 3.3K 1