ሮሚዮ ላቪያ በፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ህይወቱ በፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ግቡን ዛሬ አስቆጥሯል።የመጀመሪያ ግቡን ያስቆጠረው ከ4 አመት በፊት በአሁኑ ክለቡ ቼልሲ ላይ ነበር።ከ4 አመታት በኋላ ዛሬ አስቆጥሯል።SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/190891Translate2032August 30, 2026 2.8K 2