FN SPORTS በኢትዮጵያ™በነገራችን ላይ ዛሬ ቼልሲ ላይ ግብ ያስቆጠረው ማላዊው ማሊክ ያልኩየ ገና የ20 አመት ተስፈኛ ነው። SHARE | @FN_SPORTSየሰው እድሜ በጸጉር አትገምቱ ፤ ጸጉሩ ሸሸው እንጂ አንድ ፍሬ ልጅ ነው።አንዳንድ ዘገባዎች ተጫዋቹ "alopecia " ወይም የጸጉር መመለጥ በሽታ ተጠቂ እንደሆነ ዘግበዋል።SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/1908933311115