🚨ማንቼስተር ሲቲ ኮዲ ጋክፖን ለማስፈረም የሚያደርገውን ጥረት አፋጥኗል!
• ማንቼስተር ሲቲ በዛሬው እለት ምሽት ካደረገው ግንኙነት በኋላ ከጋክፖ ወኪሎች ጋር የሚያደርገውን ንግግር በጥሩ ሁኔታ እያስቀጠለ ይገኛል። ተጫዋቹ ለሲቲ ቀዳሚው እና ተመራጩ አማራጭ ነው።
• ሊቨርፑል በበኩሉ ጋክፖን ለመሸጥ ፍቃደኛ የሚሆነው ተገቢ የሆነ ተኪ ተጫዋች (Replacement) ማግኘት ሲችል ብቻ ነው።
🎖️[Fabrizio Romano]
SHARE➙@FN_SPORTS

t.me/FN_SPORTS/190332Translating to English…
16
1August 29, 2026 3.4K 1