Teachers Associatiaon@fit✍✍✍✍✍: post #3097 — TG.ME

🙏🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏🙏
✍️የፊታውራሪ ላቀ አደገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ  ካሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ  ትምህርት ቤቶች 91.7 ውጤት  በማምጣት ትምህርት ቤታችን 2ኛ ደረጃ ወጥቷል።በሌላም በኩል በሰው ሀብት አስተዳደር የስራ ሒደት /HR/ በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ባስመዘገበው  እጅግ በጣም ከፍተኛ  የስራ አፈፃፀም ውጤት  ከሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች  3ኛ ደረጃ  በመውጣቱ ተሸላሚ ሆነናል በተጨማሪም በፋይናንስም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ባስመዘገበው  እጅግ በጣም ከፍተኛ  የስራ አፈፃፀም ውጤት ከ29 ት/ቤቶች 3ኛ ደረጃ እንዲሁም ከሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች  ግንባር ቀደም በመሆን ተሸላሚ ሆነናል
✍️ ለዚህ ውጤት መመዝገብ የመምህራን የድጋፍ ሰጪ ሰራቸኞች የወላጆችና የተማሪዎች የጋራ የስራ ውጤታችን በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ።
🏆🏆በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆🏆
👉👉 unity is power!!
👉👉 አንድነት ሀይል ነው!!
👍8🏆5❤3
May 3, 2025 3K 5