#ለተከበራቹሁ የሆ/ላችን ሰራተኞች በሙሉ;-
#በቅድሚያ መልካም ምሽታቹሁን እየተመኝሁ!
#ቀደም ብሎ በሆ/ላችን የIPPS & CASH ዳ/ሬታችን እንደተገለፀው ነገ ሓሙስ 30/ 1/17ዓም ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ ፅድ ሆ/ል የመፍጠር አንድ አካል የሆነውን ወርሃዊ የፅዳት ዘመቻ ለማድረግ አቅደናል!!
#በመሆኑም ስራችን የተሳካ ማድረግ ይቻል ዘንድ የፅዳት ዘመቻ የሚከናወንበት ቀጠና : የአስተባባሪዎች ስም ዝርዝር : በቦታው የተመደቡ የስራ ክፍሎቾ ዝርዝር ማሳወቅ አስፈላጊ ሁኖዋል!!
#ስለሆነም ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት በመሳተፍ የድርሻቹሁ መወጣት ትችሉ ዘንድ ከታላቅ አክብሮት ጋር ጥሪያችን እናስተላልፋለን !!
ቀጠና - 1 - የላውንደሪ ፊት ለፊትና ጀርባው : የስነ - አእምሮ ህክምና ፍት ለፊት ከባቢ
# የአስተባባሪዎች ስም ዝርዝር
ሀ/ ከማናጅመንት;-
@ ደ/ር ሙሉቀን እና ወ/ሮ ትእግስት ግዛው
ለ/ ከIPPS & CASH
@ ተክሌ : ደረጀና ወ/ሮ አስቴር
#የተመደቡ የስራ ክፍሎች ዝርዝር;-
@ Lab, HMIS, T & R, የፋይናንስ ዳ/ር, የስነ - አእምሮ ዳ/ር
ቀጠና - 2 - ከፉርማሲ እና ኢመርጀንሲ ህክምና ክፍል ፊት ለፊት እስከ ጀነሬተር ከባቢ ድረስ
# የአስተባባሪዎች ስም ዝርዝር : በቦታው
ሀ/ ከማናጅመንት;-
@ ዳዊት : ደ/ር መገርሳ : ሙሉጌታ
ለ/ ከIPPS & CASH
@ ዩስሚር : ደ/ር ሂሪጎ እና ሃና
# የተመደቡ የስራ ክፍሎች ዝርዝር;-
@ PhaD, EmerD, All Cordinator, የግዥ ዳ/ር እና ባዬሜዲካል ደ/ር Staff
ቀጠና - 3 - የሰራተኞች ካፍቴሪያ ዙሪያው እስከ ጉድጓድ ውሃ ከባቢ ድረስ
# የአስተባባሪዎች ስም ዝርዝር
ሀ/ ከማናጅመንት;-
@ በሱፍቃድ እና ዶ/ር ጌታቸው
ለ/ ከIPPS & CASH
@ አህመድ : ኢብራሂም እና ወ/ሮ ስንቄ
# የተመደቡ የስራ ክፍሎች ዝርዝር;-
@ HRD, Gs&FmgtD, CC & GGD & CG & QD staff
~~~መልካም አዳር ~~~~