13/12/18 ዓ.ም
ለሐምሌ 19 ቁ 2 ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
አርብ በ15/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5 ሰዓት ብቻ በት/ቤቱ በመገኘት የ#ስኬት ባንክ አካውንት ቁጥር እንድታወጡ እያሳሰብን በዕለቱ ተገኝቶ አካውንት ያላወጣ አካል የነሐሴ ወር ደመወዝ በስኬት ባንክ የሚከፈል በመሆኑ ደመወዙ ሳይከፈለው ቢቀር ት/ቤቱ ተጠያቂ እንደማይሆን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ በዕለቱ ስትመጡ የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ እና 2 ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡










