@umersemeter1 · 2.3K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/umersemeter1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 28, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
ከዚህ በታች በወጣው ፕሮግራም መሠረት ከሰኞ ጀምሮ እስካሁን የተማራችሁትን ትምህርት ፈተና የሚሠጥ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳወቅኩኝ ፈተናውን ያልተፈተነ ተማሪ ምዝገባ የሚከለከል መሆኑን አሳስባለሁ
04/12/2018ዓ.ም 👉አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለመማር ተመዝግባችሁ እየተማራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በየቀኑ በምንወስደው አቴንዳንስ እያረጋገጥን ነው፤በሚሰጠው ትምህርት መሰረታዊ የሆነ የእውቀትና ክህሎት አገልግሎት እያገኛችሁ እንደሆነ በምልከታ አይተናል፤በተጨማሪም አንዳንድ ተማሪዎች በምትሰጡት አስተያየት ተረድተናል፤ነገር ግን አንዳንድ ተማሪዎች ተመዝግባችሁ ትምህርት በአግባቡ እየተከታተላችሁ አይደለም በ…
CamScanner 08-07-2026 10.55 (1)
CamScanner 08-07-2026 10.55
CamScanner 08-07-2026 10.54