@fit2012 · 3.4K subscribers
For any Question & comment 👉👉
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/fit2012Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 24, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
አዲሱ ዓመት የፍቅር ፣የሰላም፣መተሳሰብ እና የአንድነት እንዲሆን መልካም ምኞቴ ነው። ውድ የዚህ ቴሌግራም ቻናል ተከታይ ቤተሰቦች፣ወላጆች፣ተማሪዎችእና መምህራን እንኳን ብሩህ ለሚሆነው አዲሱ ዓመት በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ! ከርሞ፣ደምቆ በቢጫ አበቦችና በለምለም ተስፋ አሸብርቆ የመጣው አዲሱ ዓመታችን ያለፈውን ቅሬታና ኩርፊያ በይቅርታ ውሀ አጥቦ የሚያስቀር ፣ያራራቀንን የሚያቀራርብ ፣የተሰበረውን የሚጠግን፣የወደቀውን የሚያነሳ የእርቅና የመባረክ ዘመን ይሁን…
[media, no text]
[media, no text]
📢 ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ተመዝግባችሁ ፈተና በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወሳል። ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች የመፈተኛ…
ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ። ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁና ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በተመዘገባችሁበት ሊንክ መለያ ኮዳችሁን ( Reference Number) በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑ እ…