ማስታወቂያ ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ተቀብሎ ለማስተማር የምዝገባ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል። ሆኖም አንዳንድ ክልሎች ዘግይተው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት በመልቀቃቸውና በኢንተርኔት ምክንያት ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው ምዝገባው እስከ ነሃሴ 20/2018 ደረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን። የመመዝገቢያ መስፈርቶች ✍️ ለ9ኛ ክፍል ተመዝጋቢዎች 👉 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 80 በመቶ እና በላይ አማካኝ ውጤት ያለው…
August 21, 2026 1.8K 5