ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል: post #419 — TG.ME

ሻማዬን ለኩሼ
እጣኑን አጭሼ
በቀጤማ ጉዝጎዝ ቤቴን አሳምሬ
ከአንድ ጠርሙስ ጋር ብርጭቆ ደርድሬ
ሽር ጉድ እያልኩኝ ስጠብቅሽ ውዬ
መቅረትሽ ሳይገባኝ ፣
ከንቱ ነው የደከምኩ ትመጫለሽ ብዬ ።

ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር /

t.me/fikee21
❤5
July 7, 2026 1.5K 4