የክረምት በጎ ፍቃድ ሥራ አካል የሆነው የተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ለተማሪዎች ድጋፍ ተደረገ
***
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ነሐሴ 23/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የክረምት በጎ ፍቃድ ሥራ አካል የሆነው የተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ለተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።
ለተማሪዎች የመማሪያ ደብተሮችን፣ እስክርቢቶና እርሳስ እንዲሁም የፖርሳ ድጋፋን የኮሚሽኑ የሥነምግባር ግንባታ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ፍቃዱ ሰቦቃ ለተማሪዎች አስረክበዋል።
በተመሳሳይ የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብር የደም ልገሳ፣ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ እና የሚወገዱ ንብረቶችን ለመቄዶንያ ድጋፍ የማድረግ ሥራ ተከናውኗል። የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ቤቶችን የመገንባት ሥራም እየተከናወነ ሲሆን፤ በቀጣይም ሌሎች የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎች ይከናወናሉ።
ትውልድን በሥነምግባር፣ ተቋምን በአሰራር!
የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.codewaveet.ecis
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231
ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/
ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Google Play
NCRS - Apps on Google Play
Report corruption in Ethiopia securely. Track progress & fight injustice.
August 29, 2026 931 1