@danelfikadulawoffice · 6.2K subscribers
ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559 Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia. Email- nurotekore@gmail. Com ⚖⚖Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖⚖⚖
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/danelfikadulawofficeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 19, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 14, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
በወንጀል ሕጋችን፦ ስርቆት፣ ከባድ ስርቆት፣ ውንብድና፣ ዝርፊያ እና መሸሸግ ልዩነታቸው ምንድን ነው? ብዙዎቻችን እነዚህን የንብረት ወንጀሎች በማደባለቅ እንጠቀማቸዋለን። ነገር ግን በኢትዮጵያ ወንጀል ሕግ መሠረት እያንዳንዳቸው የተለያየ የድርጊት ዓይነት፣ የቅጣት መጠን እና ሕጋዊ መለኪያ አላቸው። ልዩነታቸውን በጥቅሉና በግልጽ እንደሚከተለው እንመልከት፦ 1️⃣ ስርቆት (Simple Theft) የሌላውን ሰው የሚንቀሳቀስ ንብረት ባለቤቱ ሳይያውቅ ወይም ሳይፈቅድ፣ ለራ…
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በተለያዮ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ሰጠ። ****** የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ነሃሴ 27 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን እና አቅጣጫ ሰጥቷል። በዚሁ መሰረት፡- 1. ጉባኤው ዶክተር ጸጋየ ብርሃኔን የፌደራል ተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት ሃላፊ ሆነው እንዲሰሩ ሹመት ሰጥቷል፡፡ 2. በአንድ የዲሲፕሊን መዝገብ ክስ የቀረበባቸው ሁለት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ለቀረበባቸው ክስ …
የማስረዳት ኃላፊነት እና አዲስ ማስረጃ ማቅረብ (በተሻሻለዉ ፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁ.1434/2018 መሠረት) ፩/ በዚህ ክፍል መሰረት ከታክስ ውሳኔ ጋር በተገናኘ በሚደረግ ማናቸውም የታክስ ክርክር ሂደት የታክስ ውሳኔ ትክክል ያለመሆኑን የማስረዳት ኃላፊነት የታክስ ከፋዩ ነው፡፡ ፪/ በዚህ አዋጅ መሰረት ቅሬታ፣ ይግባኝ ወይም የውሳኔ ማስተካከያ ጥያቄን የሚያቀርብ ታክስ ከፋይ በታክስ ውሳኔ ወቅት ካቀረበው የተለየ አዲስ ማስረጃን ማቅረብ አይችልም፡፡…
Webster’s New World Law Dictionary
በይቅርታ የሚፈታ ታራሚ አይኖርም❗️የፍትህ ሚኒስቴር ⚖️የፍትህ ሚኒስቴር በዓላትን ምክንያት በማድረግ በይቅርታ የሚፈታ ታራሚ አለመኖሩን አስታውቋል፡፡ ⚖️አዲስ ዓመትና ሌሎች በዓላት በመጡ ቁጥር በርካታ ታራሚዎች ከእስር ይፈታሉ ተብሎ እንደሚታሰብ ያሉት በፍትህ ሚኒስቴር የማረምና ማነጽ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወይዘሮ ጽጌ የማነ፣ ይሁን እንጂ አሁን ላይ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ከእስር የሚፈታ ታራሚ አለመኖሩን ገልጸዋል፡፡ ⚖️በርካቶች ይቅርታ እና ምህረት እን…