@FATTAWAS · 7.8K subscribers
ዲናዊ ጥያቄዎችና መልሶች
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/FATTAWASIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 13, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
11 advertisers placed 11 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
🔵ብድር ጥቅም ካመጣ እንዴት ነው? شرح حديث: كل قرض جر نفعاً فهو ربا وحكمه السؤال:أحد الإخوة المستمعين بعث برسالة يقول فيها: أرجو أن تتفضلوا بشرح الحديث التالي: يقول ﷺ: كل قرض جر نفعًا فهو ربا. الجواب:الحديث المذكور ضعيف عند أهل العلم، ليس بصحيح، ولكن معناه صحيح عند العلماء، معناه: أن القروض التي تجر نفعًا…
[media, no text]
🟢ሙብተዲዕ ማግባት እንዴት ነው ? 🎤ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡ አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ ⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡ ✏️ለትዳር የዲን አቻነት ግድ ነው። ✏️ሙብተዲዕ ለሱኒይ አይሆንም። ✏️በትዳሩ እና በልጆች ላይ የከፋ ተፅኖ አለው። ✏️የተስተካከለ ተውበት ካደረገ ብቻ። https://t.me/FATTAWAS
🔴 ፈትዋ 🎙 በሸይኽ አ/ሀሚድ አል-ለተሚይ 🟢 ዳሩል-ሁዳ መድረሳ -ወልቂጤ ✍ ከተጠየቁት ጥያቄዎች ውስጥ:- 1 .ሀዲሱል ኢፍቲራቅ:: 2. የወጂዝ ኪታብ ባለቤት ጉዳይ:: 3 . አላህ ወደ ሰማኡ ዱንያ መውረድን በተመለከተ። 📅 ቀን: 02/11/2018 https://t.me/shikmubarek
የተለያዩ ፈትዋዎች በሸህ መሀመድ ወሌ ከተጠየቁ ጥያቄዮች መሀከል እኔ ጅዳ ከመጣሁ 10 አመቴ ነው ባሌ ኢትዮፒያ ነው ያለው ኢትዮፒያ ሄጄ ፍታኝ ብለው አልፈታም አለኝ ለመሆኑ ይሄናክል ግዜ ሣያለብሠኝ ቆይቶ ኒካው አይፈታም ወይ አባትና ወዶሞቼ ላግባ ብላቸው ከለከሉኝ እኔ መብት የለኝም እዴ https://t.me/hijramadrsasafra
🟢ሙሃደራን በቪዲዮ መቅረፅ? ✏️ለሙሃደራም ሆነ ለሌላ ጉዳይ ሱራ ሀራም ነው ✏️ቪዲዮም ሆነ ሌላው ሱራ ሀራም ነው። ጉዳዮን አግራርተው ፈትዋ የሚሰጡና በዲን ስም ከቪዲዮ ጋር የሚጨማለቁ ደፋሮች የሚከተሉትን ጠንከራ ሀዲሶች በምን ሊመልሱ ነው?! በምንም። 📜የቂያም ቀን የበረታ ቅጣት አለባቸው " إِنَّ مِنْ أَشَدِّ النَّاسِ عَذَابًا يَوْمَ الْقِيَامَةِ الَّذِينَ يُشَبِّهُونَ" مسلم في "صحيحه"، كتاب : اللبا…
🟢 ጂኖች ይሞታሉን ❓❓ 🟢የፈትዋ ቁጥር 2⃣0⃣2⃣ መልስ 🔊አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል⤵️ https://t.me/FATTAWAS
🔵የታማኝ ዑለማዎችን ብይን መቀበል ተቅሊድ (ጭፍን ተከታይነት) ነውን⁉️ አሸይኽ ሙቅቢል ከጠቀሷቸው ነጥቦች: ⏩ ይህ ከሙብተዲዖች ንግግር ነው። ⏩ ታማኝ ዑለማዎች ስለ ሰዎች የሚናገሩትን መቀበል ተቅሊድ (ጭፍን ተከታይነት) ሳይሆን እውነትን መቀበል ነው። ⏩ ይህ ኸበር አሲቃት (የታማኞች ዜና) ነው። መረጃ ከቁርኣን ጠቀሱ። ✍ሙመይዓዎች ግን ችክ ምንችክ አሉ። ⏩ ውዳቂ ሰው ግን የሱነህ ኢማሞችን ወይም ዑለማዎችን ቢተች ቦታ አይሰጠውም። ብቃትም ታማኝነትም የለውምና።…
[media, no text]
🟢ባንኮች እቃ ቢገዙለት ብድር ይባላልን?! 🎤አዎ ብድር ነው!!! ወለዱ ዘዴ የበጀለት ብድር። 👉"ከኢስላማዊ" ባንኮች በኩልም እቃ መግዛት 👉በሙራበሃ ስም ሪባን (ወለድን) ተጠንቀቁ። 👉የስም መሸላለም ሀራምን ሀላል አያደርግም። 👉ሁሉንም በልኩና በጥበብ 👉የአይሆዶችን የወንጀል ስልት ተጠንቀቁ በሀዲስ እንደመጣው👇 «لا ترتكبوا ما ارتكبت اليهود، فتستحلوا محارم الله بأدنى الحيل» أخرجه الإمام ابن بطة العكبري …
🟢ሱናው የለሊት ሰላት እንዴት ነው? ✏️ከኢማሙ ጋር መጨረስ ✏️ሁለት ሁለት ረከዓ መስገድ ✏️ግዴታ የሆነ የቁጥር ገደብ የለም ✏️የሰለፎችን መንሃጅ በአግባብ መረዳት መጀመሪያ ተራዊህ ሰገዶ ተኝቶ መነሳትና ተሃጁድ መስገድ ከዚያም በዊትር መዝጋት በምንም ስሌት ከሱነህ አልወጣም። ✏️እንዲያውም ከሱነህ የማይታወቀው ኢማም እያሰገደ ጥሎ መሄድ ወይም መቀመጥ ነው። ✏️ሙሉ ለለት አጅር ማግኘት የፈለገ ከኢማሙ ጋር ሁሉንም ይስገድ። ✏️ተሃጁድ ማለት ከእንቅልፍ ተነስቶ …
🟢የተሃጁድ እና ተያያዥ ጉዳዮች ፈታዋ ⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎች ውስጥ፡ አሸይኽ ናሲሩዲን አልአልባኒይ አሸይኽ ሳሊህ ፈውዛን አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ አሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ አሸይኽ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ አልወሳቢይ አሸይኽ ዐብዱላህ አልቡኻሪይ ⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡ ✏️የነቢዩን(ﷺ) ፈለግ አጠቃሎ በአግባቡ መረዳት ወሳኝ ነጥብ እንደሆነ ✏️በቁንፅል እውቀት ሰዎችን መፈተን እና ማወዛገብ አደገኛ እንደሆነ ✏️አጠቃላ…
🟢ፅንስ ከተጨናገፈ (ውርጃ ከተከሰተ) ምን ታደርጋለች? ⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎች 🎤አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን 🎤አሸይኽ ሰዕድ አልከስላን 🎤አሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ 🎤አሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ነጥቦች ውስጥ፦ ✏️ሸሪዓዊ ብይን (ሁክም) የሚጠየቀው የፅንስ ሃኪም ሳይሆን ዑለማ ነው። ✏️ፅንሱ ሲወርድ ከ80 ቀናት ያለፈው ከሆነ እንደ ወሊድ ደም (ኒፋስ) ይቆጣራል። ስለዚህ ደሙ እስከሚቆም ፤ ካልቆመም 40 ቀናት እስከሚሞሉ ድረስ አትሰግድ…
🟢የነፍሰጡር እና አጥቢ እናት ፆም እንዴት ነው? 🎤 ፈታዋውን ከሰጡት አሸይኽ ሳሊህ አልዑሰይሚን ንግግር እንደምንረዳው፦ ✏️ሁለቱም (ነፍሰ - ጡር እና አጥቢ እናት) መፆም ከከበዳቸው መብላት ይችላሉ። አደጋ የሚያደርስ ያክል የሚከብዳቸው ከሆነ ደግሞ መብላት ዋጂብ ነው። ✏️ለራሳቸው ፈርተው ወይም ለልጁና ለራሳቸው ፈርተው ከሆነ ሁክማቸው እንደ ታማሚ እና መንገደኛ ነው ይበሉና ቀዳ ያወጣሉ። ✏️"ለልጁ ፈርተው ከሆነ ግን ቀዳ ከማውጣት ጋር ከፋራ ሚስኪን ያበላሉ" የ…
🟢ዊትርን በመደዳ በሶስት ረከዓ ሰግዶ በአንድ ተሸሁድ እና ተስሊም ማጠናቀቅ እንዴት ነው? ما حكم سرد صلاة الليل مع الوتر دون فصل بينهما؟ -الشيخ د. سعد الخثلان ✏️ዋናውና ከነቢዩ (ﷺ) ሱነህ የታወቀው አብዛኛው ወይም ሁሉም በሁለት ተሸሁድና በሁለት ተስሊም መሆኑ ነው። ✏️አልፎ አልፎ በአንድ ተሸሁድ እና በአንድ ተሲሊም ቢደረግ ችግር የለውም። ነገር ግን አብዛኛውን ወይም ይባስ ብሎ ሁሉንም በዚህ መልኩ መስገድ ሱናን …
🟢ረመዳንን በሶስት አስሮች የሚከፍለው ሀዲስ ደረጃ እንዴት ነው? "ረመዳን መጀመሪው አስርት ረህመት ሁለተኛው አስርት መግፊራ ሶስተኛ አስርት ከእሳት ነፃ መውጫ ነው" እየተባለ የሚወራው ሀዲስ :- ✏️ ሀዲሱ ውድቅ ነው ለማስረጃነት አይሆንም። ✏️ረመዳን ሁሉም ረህመት ሁሉም መግፊራ ሁሉም ከእሳት ነፃ መውጫ ነው። https://t.me/FATTAWAS
🟢የንግድ ሸቀጦች ዘካ እንዴት ይታሰባል?! كيف تخرج زكاة عروض التجارة ؟ 🎤የዑለማዎች ፈታዋ 👉 የሚታሰበው በተገዛበት ሳይሆን ዘካው በሚወጣ ሰዓት እቃው ገበያ ላይ በሚሸጥበት ዋጋ ነው። 👉እቃውን ለመሸጥ የሚያስፈልጉ ወጪዎች (የቤት ኪራይ ፣ የሰራተኛ ደሞዝ ፣ ወዘተ) ካሉ መቀነስ ይቻላል። https://t.me/FATTAWAS
🟢ከሰፍ ኋላ ብቻው የስገድ ሰላቱ ትክክል ነውን? ✏️ከሰፉ መግባት እየቻለ ከኋላ ብቻውን የቆመ ሰላቱ ውድቅ ነው። ✏️አብሮት ሰፍ የሚሰራ ሰጋጅ አስከሚመጣ መጠበቅ አለበት። ✏️ከፊት ያለን ሰጋጅ ወደ ኋላ ጎትቶ ማውጣት አይቻልም። ✏️"ከኢማሙ ጋር ይቁም ወይም ለብቻው ይስገድ" የሚለው መረጃ የለውም። 📜ነቢዩ (ﷺ) አንድን ሰው ከሰፍ ኋላ ሲሰግድ አይተውት ሰላቱን መልሶ እንዲሰግድ አዘዙት። عَنْ وَابِصَةَ ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللّ…
✅ በግራ እጅህ እየቆጠርክ ዚክር አታድርግ ! قال الشيخ الألباني – رحمه الله :– " فَمَنْ سبَّح باليسرى فقد عصى و مَنْ سبَّح باليدين معاً كما يفعل كثيرون فقد خلطوا عملاً صالحاً و آخر سيئاً عسى اللهُ أنْ يتوب عليهم ومَنْ خصَّه باليمنى فقد اهتدى وأصاب سنّة المصطفى ﷺ " صحيح الأدب المفرد ٤٧ 🔷 ሸህ አልባኒ ረሂመሁላሁ እንዲ…
🟢ለገላ ትጥበት ሹሩባን መፍታት ግዴታ ነውን? 👉ለጀናባም እና ለሀይድ ትጥበት ውሃ ወደ ፀጉር ስር እስከደረሰ ድረስ ሹሩባን መፍታት ግዴታ አይደለም። ... عَنْ أُمِّ سَلَمَةَ ، قَالَتْ : قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، إِنِّي امْرَأَةٌ أَشُدُّ ضَفْرَ رَأْسِي، فَأَنْقُضُهُ لِغُسْلِ الْجَنَابَةِ. قَالَ : لَا، إِنَّمَا يَكْفِيكِ أَنْ تَحْثِي عَلَى رَأْسِكِ …