የዑለማዎች ፈታዋ ቻናል: post #355 — TG.ME

🟢ሙብተዲዕ ማግባት እንዴት ነው ? 🎤ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡ አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ ⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ፡ ✏️ለትዳር የዲን አቻነት ግድ ነው። ✏️ሙብተዲዕ ለሱኒይ አይሆንም። ✏️በትዳሩ እና በልጆች ላይ የከፋ ተፅኖ አለው። ✏️የተስተካከለ ተውበት ካደረገ ብቻ። https://t.me/FATTAWAS

August 20, 2026 5.6K 95