@Mustefatemam · 1.7K subscribers
@በእውቀት መስራትና መናገርን የተገጠመ ታድሏል!!!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/MustefatemamIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 27, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አሁን ቀጥታ ስርጭት ስልጤ ዞን አልቾ ወረዳ ገድራት ቀበሌ አል አቅሳ መስጅድ ሀገር አቀፍ የዳዕዋ ፕሮግራም በሸይኽ አብድልሃሚድ አል ለተሚ https://t.me/medresetulislah
🔷 ልብ እንደ ድስት ነው በያዘው ነገር ይንተከተካል ። قال يحيى بن معاذ – رحمه الله – : " القلوب كالقدور تغلي بما فيها ، وألسنتها مغارفها ، فانظر إلى الرجل حين يتكلم فإن لسانه يغترف لك بما في قلبه ، حلو وحامض ، وعذب وأجاج ، وغير ذلك ، ويبين لك طعم قلبه اغتراف لسانه ، أي كما تطعم بلسانك طعم ما في القدور من الطعام ف…
https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk?livestream
በስልጤ ዞን አልቾዊሪሮ ወረዳ በገድራት ቀበሌ ልዩ ልዪ ስሙ ጮል ተብሎ በሚጠራ መንደር አል አቅሳ መስጂድ።።። ከቦዦባር እና ከጠረጋ ለምትመጡ ከጠረጋ ወደ ቃዋቆቶ በሚያስኬደዉ ፒስታ መንገድ ኩተሬ ደርሳቹ ወደ ቂልጦ በሚየስኬደዉ መንገድ ላይ ከሾሞ ወደ ግራር ትምህርት ቤት በምያስኬደዉ መንገድ ተሻግሮ ከወራቤ ለምትመጡ ወንድሞች ከወራቤ ኩተሬ ደርሳቹ ወደ ቅልጦ በምያስኬደዉ መንገድ ከሾሞ ወደ ግራር ትምህርት ቤት በምያስኬደዉ መንገድ ተሻግሮ።።።ልዪ ስሙ ጮል ይባላል
🕌 🕌 ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ ጥር 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል :: ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን መሻይኾችና ኡስታዞች የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ:: ➡️ ቦታ በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል:: የፕሮግራሙ አዘጋጅ :- የገደራት ቀበሌ …