@onlyfatwa · 2.4K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/onlyfatwaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 23, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/375 🌾 እውነት መውሊድ የማያከብር ሰው ነቢን ﷺ አይወድምን? 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም እሁድ 10/3/1448 ዓ.ሂ ዛዱል መዓድ
🔘ካርታ የሌላት መሬት ▪️ወንድሜ ሆይ ዱኒያ የኮንትራት ምድር ናት፤ እሷ ላይ የመኖር ኮንትራታችን መቼ እንደሚያበቃ ማናችንም አናውቅም። ዱኒያ ልክ ካርታ እንደሌለው መሬትም ናት፤ መች እንደምትፈርስ አይታወቅም። የሷን መፍረስ ባታይም እድሜና ጉልበትህ ቀስ በቀስ እየፈረሰ አንተ ቀደመህ ትፈርሳለህ/ሽ። ▪️ስለዚህም በጤና፣ በወጣትነትና በከንቱ ምኞት ወዘተ. አንታለል! ▪️ሞት መችና በምን አቅጣጫ እንደሚመጣ አይታወቅም። የመልካም ሥራ ሻንጣችንን ይዘን ሁሌም ዝግጁ ሆነን …
[media, no text]
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/373 🌾 ጀነት የሙእሚኖች ምኞት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም እሁድ 26/2/1448 ዓ.ሂ ዛዱል መዓድ 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
ልብህን ለማን እንደምትሰጥ እወቅ! የዱኑያ ምሽት ላይ እንደመሆናችንና የመሲሐድ'ደጃል መምጫም እንደመቃረቡ ዲኑ ላይ የሚጫወቱና እራሳቸው ተደናብረው ኡማውን የሚያደናብሩ ሰዎች በዝተዋል። ማህበራዊ ሚዲያውም የራሱ ጥሩ ጎን እንዳለው ሁሉ ሰዎችን ማሳሳትና ግራ ማጋባት ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል። መችና ከማን የሸሪዓህ እውቀት እንደተማሩ የማይታወቅ ሰዎች በካሜራ (በስልክና ኮምፒዩተር) መስኮት ብቅ እያሉ የፈለጉትን ሐላል፣ የፈለጉትን ሐራም ብለው ያለ በቂ እ…