🔵የታማኝ ዑለማዎችን ብይን መቀበል ተቅሊድ (ጭፍን ተከታይነት) ነውን⁉️ አሸይኽ ሙቅቢል ከጠቀሷቸው ነጥቦች: ⏩ ይህ ከሙብተዲዖች ንግግር ነው። ⏩ ታማኝ ዑለማዎች ስለ ሰዎች የሚናገሩትን መቀበል ተቅሊድ (ጭፍን ተከታይነት) ሳይሆን እውነትን መቀበል ነው። ⏩ ይህ ኸበር አሲቃት (የታማኞች ዜና) ነው። መረጃ ከቁርኣን ጠቀሱ። ✍ሙመይዓዎች ግን ችክ ምንችክ አሉ። ⏩ ውዳቂ ሰው ግን የሱነህ ኢማሞችን ወይም ዑለማዎችን ቢተች ቦታ አይሰጠውም። ብቃትም ታማኝነትም የለውምና። ⏩ የውዳቂ ምሳሌዎች ሙብተዲዖች ናቸው። ምሳሌ እነ ቀርዳዊ ኢማም ኢብኑ ባዝ ላይ ቢናገሩ ውድቅ ነው። ⏩ ስለሙብተዲዖች መናገርም ከሙሀዲሶቹ መንሀጅ የሚካተት ነው። ⏩ ይህን ሀቅ (ኸበሩን) ላለመቀበል የሚደረጉ ማምታቻዎች ናቸው። ⏩ ሙብተዲዖች እንዳይተቹ ምክንያት የሚደረድሩ አጭበረባሪ ጠበቆች አሉ። ⏩ በእምቢተኞች ኩራትና ሙግት ሰለፊዮች አትዘኑ። የተለመደ ባህሪያቸው ነውና። ⏩ ጥመት ውስጥ የገቡ ሁሉ ወደ አላህ ይመለሱ። https://t.me/FATTAWAS
March 28, 2026 7.9K 50