📌 የብልጽግና ሥራት- መንግሥት ፣ የሚከተለው = "ደርግ" ስራት ነው 🙆♂️🤦♀️
📍 "ጽምዶ" የሚባለው ሰብሰብ የሚያራምደው -ስራት -መንግስት = "አዳዊ " ነው
👥 እኛ የማልቲ ፌደራሊስት ደጋፊዎች፣ ሁለቱም ከላይ የጠቀስኩት ስራት መቶ በመቶ ለኛ ስለመሆኑ ፣ ተደራጅተን ካልታገልን ትልቅ የፖለቲካ ክራይስስ ውስጥ እንገባለን!!🤘🙏
.
.
.
#ብልግናና #ጽምዶ #ማልቲ_ፌዴረሊስት #ኢትዮጵያ
1September 7, 2026 409