ጀርመን የእስራኤልን ‘አይረን ዶም’ (Iron Dome) የአየር መከላከያ ስርዓት ወደ ሀገሯ ለማምጣት መቃረቧ… — 𝐅𝐢𝐧𝐟𝐢𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐞𝐬𝐬 — TG.ME

🚨 ጀርመን የእስራኤልን ‘አይረን ዶም’ (Iron Dome) የአየር መከላከያ ስርዓት ወደ ሀገሯ ለማምጣት መቃረቧ ተዘገበ።
​በኦስናብሩክ (Osnabrück) የሚገኘው የቀድሞው የቮልስዋገን ፋብሪካ ለአይረን ዶም መሣሪያዎች መለዋወጫዎች ማምረቻነት ሊያገለግል በሚችል መልኩ ወደ መከላከያ ምርት ማዕከልነት ሊለወጥ ነው።
​ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ ከተጠናቀቀ፣ ጀርመን በፈጣን እደገት ላይ ላለው የሚሳኤል መከላከያ አርሰናሏ የእስራኤልን በውጊያ የተፈተነ የአጭር ክልል አየር መከላከያ ቴክኖሎጂ ትጨምራለች።


ቴሌግራም፦
            📌t.me/Brics4ethiopia
❤2
September 8, 2026 425