@ethiosporttodey · 7.9K subscribers
⚽ GOAL ETHIOPIA 🇪🇹 🔥 የእግር ኳስ ዓለምን በፍጥነት ይከታተሉ! 📰 የዕለቱ የእግር ኳስ ዜና 🔄 Transfer News & Rumours 🏆 Match Results & Fixtures ⚡ Breaking Football News 📊 Player & Team Updates 🎥 Goals & Highlights 🌍 Premier League | La Liga | Champions League | Serie A
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethiosporttodeyIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 5, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
Also reachable as @goalethiopia1, @lotteryservic1e
We show only what we have seen ourselves.
September 3, 2026
በDFB POKAL CUP ባየርሙኒክ ተጋጣሚውን 4-1 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
ለሜሲ ክብር ለአንድ ደቂቃ ጨዋታ ይቋረጣል ! የአርጀንቲና ሊጎች በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ላይ ለሊዮኔል ሜሲ ያላቸውን ክብር ያሳያሉ። በቀጣይ የሚደረጉ መርሐ ግብሮች የጨዋታው 10ኛ ደቂቃ ላይ ለአንድ ደቂቃ እንደሚቋረጡ ተገልጿል። በሁሉም የአርጀንቲና የሊግ እርከኖች ላይ እንደሚተገበር የሀገሪቱ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ይህ የሚሆነው ለታሪካዊ ተጨዋቻቸው ሊዮኔል ሜሲ አክብሮት ለማሳየት መሆኑ ተገልጿል።
በአንድ አመት ውስጥ 🤯 በነገራችን ቸልሲ በዚህ የዝውውር መስኮት ወደ 20 ተጨዋች ነው በቋሚ ና በውሰት የለቀቀው !
Chelsea made over $500M in sales this summer, a world record 🤯
🩵🇦🇷 Enzo Fernández: “I always dreamed to be in a club as big as Manchester City”. “This is a dream move for me. I’m really happy”.