ሃላንድ በኤንዞ ፈርናንዴዝ መምጣት ተደስቷል! 🔵⚪️ Erling Haaland ማንችስተር ሲቲ ኤንዞ… — Ethio Sport Today 🇪🇹 — TG.ME

🚨😂 ሃላንድ በኤንዞ ፈርናንዴዝ መምጣት ተደስቷል! 🔵⚪️
Erling Haaland ማንችስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ያስተዋወቀበትን ፖስት ላይ፦
🗣️ “Yeah good, now I can go to bed.” 😂
🇪🇹 “እሺ ጥሩ ነው፣ አሁን መተኛት እችላለሁ!” 😭😂
የሃላንድ አስተያየት በሶሻል ሚዲያ በፍጥነት ተሰራጭቷል።

@GOALETHIOPIA1
@GOALETHIOPIA1
🔥2
September 2, 2026 147