ለፖሊስ የተሰጠ የእምነትቃል
=====/////=====
በወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 27/2/መሠረት አንድ ተከሳሽ ለፖሊስ የሚሰጠው የእምነት ቃል ለምርመራ ዓላማ ሲባል በምርመራ ጊዜ የተገኘ ማስረጃ በመሆኑ የቀረበውን ክስ ለማስረዳት የሚችል ተቀባይነት ያለው ማስረጃ መሆን አለመሆኑ በፍ/ቤት ሊመረመር እና ሊመዘን የሚገባው እንጂ ከወዲሁ ተቀባይነት አለው ተብሎ ድምዳሜ የሚወሰድበት ስላለመሆኑ፤
በሰ/መ/ቁ 152038 (ሕዳር 28ቀን 2011ዓ.ም)ቅጽ 23
15August 26, 2026 1.9K 4 42



