የማስረጃ ምዘና መርኅን ስለመጣስ:- ፍርድ ቤቶች የቀረቡላቸውን ማስረጃዎች በሙሉ (የሰው ምስክርም ሆነ… — ⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ(lawyerhenoktaye) — TG.ME

የማስረጃ ምዘና መርኅን ስለመጣስ:-
ፍርድ ቤቶች የቀረቡላቸውን ማስረጃዎች በሙሉ (የሰው ምስክርም ሆነ የሰነድ) መርምረውና መዝነው ፍሬ ነገርን የማጣራት ኃላፊነት አለባቸው:: (ሰ/መ/ቁ. 208495)
በተለይም፣ የቀረበን የሠነድ ማስረጃ ከግምት ውስጥ ሳያስገቡ ወይም ሳይመረምሩ በሰው ምስክሮች ቃል ላይ ብቻ ተመሥርቶ የሚሰጥ ውሳኔ የማስረጃ ምዘና መርኅን የሚጥስና መሠረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ነው:: (ሰ/መ/ቁ. 208495 -30/5/2013 ዓ.ም ውሳኔ ተሰጥቷል።👇
https://t.me/ethiolawtips
❤6
August 25, 2026 2.1K 2 55