መንግስት የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና ከሌሎችም ተግባራት አንፃር በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን አድርጓል… — EthioExplorer — TG.ME

መንግስት የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና ከሌሎችም ተግባራት አንፃር በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን አድርጓል ሲል ባንኩ ገለፀ፡፡

የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት ከማስቀጠል፣ የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚው የሚኖረውን አስተዋፅዖ ከማጎልበት አንፃር፣ በሒሳብ ዓመቱ መንግስት በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ወስዷል ያለው ኢሲኒያ ባንክ ነው፡፡ አቢሲኒያ ባንክ ይህን ያለው የባለ አክሲዮኖቹ 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መስከረም 20፣ 2018 ዓ.ም ባከናወነበት ወቅት ነው፡፡ ባንኩ በዚህ ወቅት ባለፈው የሒሳብ ዓመት አጠቃላይ ገቢው 39 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር መድረሱን እና አጠቃላይ ሃብቱ ደግሞ 286 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር እንደሆነ አሳወቋል፡፡ አቢሲኒያ ባንክ በፈረንጆቹ 2024/25 ሒሳብ ዓመት የ10 ነጥብ…

Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/መንግስት-የተረጋጋ-የማክሮ-ኢኮኖሚ-ከመፍ/

Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
September 30, 2025 40 15