በሰሜን ወሎ ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን… — EthioExplorer — TG.ME

በሰሜን ወሎ ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ – BBC News አማርኛ

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የአራት “ሰላማዊ ሰዎች” ሕይወት ሲያልፍ 10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።የአካባቢው አስተዳደር ግን ጥቃት መፈጸሙንም ሆነ ስለደረሰው ጉዳት ማረጋገጥ እንደማይቸል ለቢቢሲ ገልጿል።

Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በሰሜን-ወሎ-ጤና-ጣቢያ-ላይ-በተፈፀመ-የድሮ/

Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
September 30, 2025 86 15