በኢንዶኔዥያ የትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ 38 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ። የኢንዶኔዥያ… — EthioExplorer — TG.ME

በኢንዶኔዥያ የትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ 38 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ። የኢንዶኔዥያ ብሄራዊ የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ 77 ተጎጂዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን…

በኢንዶኔዥያ የትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ 38 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ። የኢንዶኔዥያ ብሄራዊ የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ 77 ተጎጂዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን አስታውቋል። በምስራቅ ጃቫ ግዛት በሚገኝ አዳሪ ትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ቢያንስ ሦስት ተማሪዎች ሲሞቱ፤በደርዘኖች የሚቆጠሩ ደግሞ መጥፋታቸውን ባለሥልጣናት ገልጸዋል። የብሔራዊ አደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ እንደገለጸዉ፤ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች በህንጻው ፍርስራሽ ስር ታፍነው ሊገኙ ይችላሉ ተብሎ የሚታመኑ 38 ሰዎችን እየፈለጉ ነው። አስራ አንድ ሰዎች ከፍርስራሹ ስር መውጣታቸውን እና ሌሎች 91 ሰዎች ለማምለጥ መቻላቸውን የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ አስታውቋል። ኤጀንሲው…

Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በኢንዶኔዥያ-የትምህርት-ቤት-ጣሪያ-በመደ-2/

Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
September 30, 2025 31 13