ቪዛ እና ሳንቲምፔይ በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያን ለማቀላጠፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዲጂታል ከፍያዎች የሚታወቀዉ ቪዛ እና ሳንቲም ፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሽንስ አ.ማ በብሔራ…
ቪዛ እና ሳንቲምፔይ በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያን ለማቀላጠፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዲጂታል ከፍያዎች የሚታወቀዉ ቪዛ እና ሳንቲም ፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሽንስ አ.ማ በብሔራዊ ባንክ ስር ፍቃድ ያለዉ የፖስ ማሽን መሳሪያዎችን ለማሰራጨት የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ 20 ሺህ በዝቅተኛ ወጪ የሚሸጡ (POS) መሳሪያዎችን በመላው ኢትዮጵያ ለማሰራጨት የሚያስችል ነዉ፡፡ የደቡብ እና የምስራቅ አፍሪካ የቪዛ ኃላፊ ሚካኤል በርነር ፤ ቪዛ በስትራተጂካዊ አጋርነት እና ፈጠራ የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን አንስተዉ፤ ከሳንቲም ፔይ ጋር ያለዉ ትብብር የነጋዴዎችን ተቀባይነት ለማስፋት እና…
Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ቪዛ-እና-ሳንቲምፔይ-በኢትዮጵያ-ዲጂታል-ክ/
Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
September 30, 2025 44 11