የጀርመኑ መሪ ሜርዝ የትራምፕን የጋዛ ዕቅድ በደስታ መቀበላቸዉን ገለጹ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ሰላም እንዲሰፍን ያቀረቡት ሀሳብ በአከባቢው ያለውን ጦርነት ለማስቆም የተሻለ እድል ይሰጣል ሲሉ የጀርመኑ መራሄ መንግስት ፍሬድሪክ ሜርዝ ተናግረዋል። ጀርመን ለዕቅዱ ትግበራ ተጨባጭ አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ ናት ያሉት የጀርመን መንግስት ቃል አቀባይ፤ ሜርዝ በትላንትናው ዕለት በሃማስ ከተያዙት የጀርመን ታጋች ቤተሰቦች ጋር ተገናኝተዋል። ከጀርመኑ መሪ በተጨማሪ የአውሮፓ እና መካከለኛው ምሥራቅ መሪዎች አሜሪካ የጋዛን ጦርነት ለማስቆም ያቀረበችውን የሰላም ዕቅድ እንደሚደግፉ አስታዉቀዋል። የአውሮፓ ካውንስል ፕሬዝዳንት አንቶኒዮ ኮስታ “ኔታንያሁ ለሰላም ዕቅዱ አዎንታዊ ምላሽ መስጠታቸው አበረታች ነው” ብለዋል። ሁሉም…
Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የጀርመኑ-መሪ-ሜርዝ-የትራምፕን-የጋዛ-ዕቅ/
Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
September 30, 2025 33 12