የደቡብ ሱዳን ፍርድ ቤት የተከፈተባቸውን ክስ እንዲያቆምላቸው የጠየቁትን የቀድሞውን የሃገሪቱን ምክትል ፕሬዝዳንት ሬክ ማቻር ጥያቄን ውድቅ ማድረጉን ገለፀ፡፡
ፍርድቤቱ በሬክ ማቻር ላይ የግድያ እና የሀገር ክህደት ክስን የመሰረተባቸው ሲሆን ሰውየው ይሄ ክስ ውድቅ እንዲደረግላቸው ያቀረቡትን ጥያቄ ሳይቀበል እንደቀረ ተናግረዋል፡፡ በደቡብ ሱዳን የሚገኘው ልዩ ፍርድ ቤት የታገዱት ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻርን እና በሰባት ተከሳሾች ላይ በነፍስ ግድያ፣ በሀገር ክህደት እና በሰው ልጆች ላይ በተፈጸሙ ወንጀሎች ክስ የመመስረት ስልጣን እንዳለው ፍርድ ቤቱ ወስኗል፡፡ ሪክ ማቻር ከሁለት ሳምንት በፊት የቀረበባቸውን ክስ ፖለቲካዊ ውሳኔ ነው ሲሉ ውድቅ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ በፕሬዝዳንቱ ሳልቫኪር እና በምክትል ፕሬዝዳንት በነበሩት ሬክ ማቻር መሃል የተፈጠረው አለመግባባት ደቡብ…
Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የደቡብ-ሱዳን-ፍርድ-ቤት-የተከፈተባቸውን/
Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
September 30, 2025 33 10