ግብፅ “የግድቡን ጉዳይ ወደ ዓለም አቀፍ የፍትሕ ፍርድ ቤት እወስዳለሁ” ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች – BBC News አማርኛ
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምክንያት “በታችኛው ተፋሰስ የሚኖሩ የሚሊዮኖችን ሕይወት አደጋ ላይ ጥላለች” ብለው በመክሰስ ኢትዮጵያን ወደ ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት እንደሚወስዷት ገልጸዋል። በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ምክትል ቋሚ ተወካይ ዩሴፍ ካሳዬ ለግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሰጡት ምላሽ “ግብፅ ስለ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ያደረገችውን መሠረት አልባና አሳሳች ንግግር ነው” ሲሉ አጣጥለዋል።
Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ግብፅ-የግድቡን-ጉዳይ-ወደ-ዓለም-አቀፍ-የፍ/
Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot

September 30, 2025 34 11