ጎግል አድሰንስ ሰሞኑን በብዛት እየተዘጉ ነበር ጎግል አድሰንስ ላይ አዲስ Ai አፕላይ ያደረጉ ይመስላል ። ስለዚህ በተላከላቹ ኢሜል ከታች አፒል የሚለውን በተን በመንካት አፒል መጠይቅ ትችላላቹ ። ነገር ግን ይሄ አፒል አንድ ጊዜ ብቻ ነው ሚሞላው አንዴ ካልተቀበሉት ብዙ ወራቶችን ነው ሚያስጠብቃቹhttps://t.me/ethiocst.me/ethiocs/456Translate214May 30, 2026 7.2K 13