Ethio Computer School: post #494 — TG.ME

ትላንት የሃገራችን ትልቅ ከሚባሉት ፖድካስት ላይ ቀርቤ ነበር እና ከተወሰኑ ቀናቶች ቡሃላ ይደርሳችሃል ። ፖድካስት ሳይሆን ሙሉ ኮርስ ነው ያውራውት 4 ሰአት ነበር የተወያየነው።

ብዙ ሚስጥሮችን ነበር ያወራነው። እንግዲ እስኪለቀቅ በጉጉት ጠብቁ
❤52🔥4🥰4