የምራባዊያን ስጋት የሆነው TikTok
TikTok ሲጀምር ተራ አጫጭር ቪዲዮ የሚታይበት አፕ ነበር። ሳይታሰብ ግን አለምን አናወጠ። አሁን በቀን 1.2 ቢሊዮን ሰዎች actively የሚጠቀሙት አፕ ሆነ።
አሁን ደግሞ E-commerceን አካቶ TikTok Shop ሆኗል፣ እንደ Google Search Engineም ሰዎች ነገሮችን ለመፈለግ እየተጠቀሙበት ነው። ከዚህም በተጨማሪ LIVE, Subscriptions እና ሌሎች አገልግሎቶችን እያካተተ ነው።
ለContent Creators ደግሞ “ከረዣዥም ቪዲዮ ኑ ወደኔ” ብሎ፣ በMonetization በእይታ መክፈል ጀምሯል።
ከነዚህም መካከል የእኛ TikTok Creator students ምስክር ናቸው። አለም አቀፍ Content Creators በመሆን አሁን ላይ ተከፋይ እያደረግናቸው ነው።
የእኛን TikTok Creator Rewards Class ከታች ባለው link ታገኛላችሁ፦
https://www.ethiocomputer.school/courses/tiktok-automation
ኑ፣ በአለም ላይ በቀን ውስጥ 1.2 ቢሊየን ተጠቃሚ ወዳለው TikTok ላይ እንስራ!

16
9
2
1