1399 በ1 ወር እንዴት ተሰራ?
ብዙ ሰዎች Social Mediaን አሁንም እንደ ተራ ነገር ያዩታል። ሚስጥሩን ያወቁ ግን እየተጠቀሙበት ወደ income እየቀየሩት ነው። ከታች የምታዩት የEthio Computer School ተማሪ በአንድ ወር ውስጥ ያገኘው የመጀመሪያ ክፍያ ነው። እዚህ ላይ አንድ ነገር አስቡ።
አንድ ሰው፦
“በትልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ Host ነኝ” ቢል፣ የሚያገኘው አክብሮት የተለየ ነው።
ሌላው ደግሞ፦
“TikTok , YouTube & Facebook content ነው የምሰራው” ቢል፣ አንዳንዶች እንደ ተራ ስራ ያዩታል።
But what really separates them?
ሁለቱም Media Host ናቸው።
አንደኛው በትልቅ ተቋም ውስጥ እየሰራ ነው።
ሌላው ደግሞ በራሱ ስልክ ከቤቱ ሆኖ content እየፈጠረ ነው።
አንደኛው በlocal currency ይከፈለዋል።
ሌላው ደግሞ ዓለም አቀፍ audience በመድረስ በDollar ሊያገኝ ይችላል።
አንደኛው በትልቅ ተቋም ስር ያድጋል።
ሌላው ደግሞ የራሱን Personal Brand እና Digital Asset ይገነባል።
The difference is not always the work.
Sometimes, it’s the platform.
ዛሬ Media በእጃችን ገብቷል። Camera crew አያስፈልግህም።ትልቅ Studio አያስፈልግህም። ትልቅ Media company ስር መስራትም ግዴታ አይደለም። Your phone can be your studio. Your skill can be your business. And your content can become your income.
ስለዚህ Social Media ቀላል ሆኖ ስለመጣ አናጣጥለው።
እንስራበት። እንማርበት። እንገንባበት።
የMedia እድሉ እጃችን ላይ ነው። እንጠቀምበት።
Learn. Create. Monetize.
www.ethiocomputer.school

19