@ethiocjmath · 2.2K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ethiocjmathIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 14, 2025per Telegram
We have been tracking it since August 27, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
Namoonni hojii online hojjatanii guyyati qarshii 1k hanga 10k hojjachuu barbaadan qofti channel kana irratti request ergadha Hubachisa namota hojachu barbadan qofti request ergadha 🙌🏃♂️
Amma Online jirtan qofaaf ❓ Ilmi leencaa maal jedhama? 💰 Namoota 5 jalqabarratti sirriitti deebisaniif kaardii 500 birrii kennama. Filannoowwan 👇👇👇
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በውጤት ላይ በሰጡት ንግግር፣ ብዙ ተማሪዎችን…see more ...
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ (100%) የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ተማሪ ሰምሃል መሃሪ የትምህርት ቤቱን ከፍተኛ ውጤት 550.76 ማስመዝገቧ ተገልጿል፡፡
በኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ታሪክ እጅግ አነጋጋሪ የሆነ ዝቅተኛ ውጤት ተመዘገበ:: በአገር አቀፍ ደረጃ ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተከትሎ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ሰፊ አጀንዳ የሆነና በርካታ ተከታታዮችን ያስገረመ የውጤት ዝርዝር ይፋ ሆኗል። በማኅበራዊ ሚዲያ የመረጃ ገጾች (ጉርሻ ፔጅን ጨምሮ) ከተሰራጩት የውጤት ሰነዶች ማረጋገጥ እንደተቻለው፣ በሶሻል ሳይንስ (Social Science) ዘርፍ ፈተናውን የወሰደው የ22 ዓ…