በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ (100%) የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ተማሪ ሰምሃል መሃሪ የትምህርት ቤቱን ከፍተኛ ውጤት 550.76 ማስመዝገቧ ተገልጿል፡፡t.me/ethiocjmath/214Translate1August 26, 2026 77