📝ሣንባውን ለተሰረቀው ... ሚዲያ !
👉መነኮሳት ተገድለው ፣ ገዳም በመሳሪያ ተደብድቦ፣ ዘገባው ጳጳስ... እከሌ ከባድ አቀባበል ተደረገላቸው ? ፣ ሪባን ቆረጡ ፣ ሕንፃ መረቁ? ፣ ሐዋርያዊ ጉዞ አደረጉ? በነገረችን ላይ ሐዋርያዊ ጉዞ ምንድን ነው ? መልሱን በኮሜንት ላይ ይፃፉ!
👉የሞቱት መነኮሳት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን አይወክሉም ፣ አደጋ የደረሰበትን ገዳም ቤተክህነቱ በመዝገብ አያውቀውም ?
👉መተንፈሻ ሣንባው ለተሰረቀው የቤተክርስቲያን ሚዲያ EOTC የቀረበ ምክረ ሀሳብ እና ተግሳጽ ©በአማን ነጸረ https://www.facebook.com/share/1C3qodYpQc/
📍 ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

20
10July 24, 2026 4K 2 3