📝"ድንግሊቱን ፣አዛኝቱን" ከብፀዕነታቸው አንደበት ዘወትር ይሰማ ነበር
👉በብዙዎች ተወዳጅ የነበሩ ፣ ብዙዎች ስለደግነታቸው የሚመሰክሩላቸው ፣ ታሪክ የማይረሳቸው ደግ ፣ ለሰው አዛኝ እና ፍፁም መንፈሳዊ አባት ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ በሥጋ ከተለዩን ዛሬ 11ኛ ዓመታቸው የዕረፍት መታሰቢያ በጸሎተ ፍትሐት ታሰበ ።
👉ብፁዕነታቸው በቅርብ የሚያውቅ ፣ ዘወትር ከአንደበታቸው የማይጠፋው ቃል ትልቅ ትውስታ ነው ፣ " ድንግሊቱን፣አዛኝቱን" የብፁዕነታቸው ቡራኬ ይድረሰን ፣ መልካም እና ደግ አባት እናምናለን ምርቃታቸው ዛሬም ከክፉ ነገር ይጠብቀናል ።
📍 ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ

30
16
4August 31, 2026 1.6K 4 1