Ethio telecom: post #11248 — TG.ME

🛍ዘመን ገበያ 2019 አዲስ ዓመት ኤክስፖ!

የዘመን ገበያ ኤክስፖ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ፤ በየቀኑ በሚወጡ ዕጣዎች ፓወር ባንክ፣ ኤርፖድ፣ ኢንተርኔት ፓኬጅ እና ሌሎች በርካታ ሽልማቶችን ያሸንፉ!

በተጨማሪም ትኬት ሲቆርጡም ሆነ በኤክስፖው ገበያ ሲፈጽሙ በቀን እስከ 3 ጊዜ የእድለኛ ዕጣ እድሎችን ያግኙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

በቴሌብር ሱፐርአፕhttps://bit.ly/telebirr_SuperApp ስንሸልም እንዲህ ነን!

#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤22👍9
August 28, 2026 13.8K 4