በካናዳ አገር በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋች እና አሰልጣኝ የተቋቋመው አሸናፊ ግርማ… — Ethio telecom — TG.ME

በካናዳ አገር በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እግር ኳስ ተጫዋች እና አሰልጣኝ የተቋቋመው አሸናፊ ግርማ እግር ኳስ አካዳሚ ከቪዥን ሶከር አካዳሚ እና ከሰውነት ቢሻው አካዳሚ ጋር በአዲስ አበባ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ስታዲየም ባደረገው የወዳጅነት ጨዋታ የተነሱ ምስሎች!

#Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤37👍14👏3
August 29, 2026 16.2K 5