@FreAmdeHaymanot · 694 subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/FreAmdeHaymanotIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 24, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 9, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬ የአባታቸን የቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ በአል መሆኑ ይታወቃል በመሆኑ መዘምራን በጊዜ ከፀሎት በፊት ተገኝታችሁ ልብሰ ስብሀት በመልበስ እንድታገለግሉ መዝሙር ክፍሉ ያሳስባል።
.. @userinfobot ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ከላይ ያለው bot አቴንዳንስ ስናሲዝ ማስያዛችንን ማረጋገጫ አጭር መልእክት እንዲልክልን ተደርጎ የተዘጋጀ ነው በመሆኑም ሁላችሁም አባላት start አድርጋችሁ አስጀምሩት በመቀጠል የሚመጣላችሁን 10 digit Id number ከሙሉ ስማችሁ ጋር በማያያዝ ከታች በተቀመጠው username ለሰው ሀብት ክፍል ተጠሪ ለወንድማችን ህሩይ እንድትልኩ እናሳስባለን። 🔴 አዲሱ QR የተሰጣችሁ ልጆች ብቻ! @Hiruy_0…
[media, no text]
እጅግ የምትወደዱ ሁላችሁ እህት ወንድሞች:- ዛሬ ነሀሴ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ጀምሮ የ2018 ዓ.ም የሥርዓተ ት/ት እና የበገና ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ይደረጋል። ስለሆነም ሁላችንም ከ 8:30 ጀምሮ በመደበኛ መርሀ ግብር እንድንገኝ እና ከ11:00 ጀምሮ ሌሎች የመዝሙር ጥናት ስለማይኖር ሁላችንም በዓውደ ምህረቱ ላይ እንድንገኝ ለማሳሰብ እንወዳለን። በክርስቶስ ሰላም!!! የሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ ክቡራን አባላት እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል እና ለካቴድራላችን የ50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የካቴድራላችንን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ከነሐሴ 17/2018ዓ.ም እስከ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ መንፈሳዊ መርሐግብራት ይከበራል። ይህንንም ምክንያት በማድረግ ነገ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም ጠዋት በቅዳሴው ሰዓት ላይ የመክፈቻና የችግኝ ተከላ …