ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች… — ET Netsa Apps™ — TG.ME

ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የምትጀምር ይሆናል። የዛሬው እንግዳችን "SPAX TRADING" በሚለው የብራድ ስሙ የምናውቀው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ሲሆን በእርግጠኝነት ብዙ የምትማሩበት መድረክ ይሆናልና በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት።

https://vt.tiktok.com/ZS9kKYuQjnhpH-Bf2gl/
August 22, 2026 1.5K 2