S01E10 : ቶክናይዜሽን እና ዲጂታል ብር በዛሬው የሸንጎ ቆይታችን ስለክሪፕቶና ከአገራችን ኢትዮጵያ ጋር… — ET Netsa Apps™ — TG.ME

#S01E10 : ቶክናይዜሽን እና ዲጂታል ብር

በዛሬው የሸንጎ ቆይታችን ስለክሪፕቶና ከአገራችን ኢትዮጵያ ጋር ስላለው የወደፊት እጣፈንታ እንወያያለን። ከዲጂታል ገንዘቦች እስከ CBDC: ከማክሮ ኢኮኖሚያዊ ሁነት እስከ ቶክናይዜሽን የስራ እድል ስራዎች ድረስ በምሽቱ መርሀ ግብር ብዙ ነገር አውጥተን እናወርዳለን። በቀጥታ መድረካችን ላይ በመሳተፍ እውቀትን እንገበያይ ዘንድ ጥሪያችንን ልናቀርብላችሁ ወደድን።

መልካም ምሽት በያላችሁበት።

ሊንክ : https://vt.tiktok.com/ZS9BfcNds4GeX-Fcn3i/
❤1
August 28, 2026 718 1