ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ትላንት በእንግዳችን በኩል በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ሳይደረግ ለዛሬ… — ET Netsa Apps™ — TG.ME

ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ትላንት በእንግዳችን በኩል በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ሳይደረግ ለዛሬ የተላለፈው ICE Interview ዝግጅታችን ቆይታችንን ከAK4X ጋር አሁን የጀመረ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። መገኘት የምትፈልጉ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁና የምትችሉ ተገኙ ለማለት ወደድን።

https://vt.tiktok.com/ZS9BQgG6Rh2AF-GVd7K/
❤1
August 30, 2026 370 1