ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE INTERVIEW ሰዓቷን ጠብቃና ዝግጅቷን አጠናቃ… — ET Netsa Apps™ — TG.ME

ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE INTERVIEW ሰዓቷን ጠብቃና ዝግጅቷን አጠናቃ ጀምራለች። በዚህ ዝግጅት የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን ተሞክሮ በቃለመጠይቅ መንገድ እያቀረበችላችሁ የበዙ የትሬዲንግ እውቀቶች የሚንሸራሸሩባት እያዝናናች አስተማሪ የሆነች ፕሮግራም እንደሆነችም ይታወቃል። ዛሬ እንግዳችን በኮሚዩኒቲ የብራንድ ስሙ AK4X በሚል የምታውቁት ኢትዮጵያዊ የቮሊዩም እና ዳታ ላይ ብቻ የተመረኮዘ ትሬደር ወንድማችንን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። የተለዩ ሀሳቦችን ማንሳቱ የማይቀር ስልሆነ ባያመልጣችሁ ምክራችን ነው... ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።

የቲክቶክ ላይቭ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZS9BuhAYqR6Dd-GEqDm/
August 29, 2026 606 1